ዘፍጥረት ምዕራፍ 1 (NASV) — መጀመሪያ & Spoken Audio
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ። ምድርም ቅርጽ የለሽና ባዶ ነበረች። የምድርን ጥልቅ ስፍራ ሁሉ ጨለማ ውጦት ነበር። የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሆች ላይ ይረብብ ነበር።
Scripture Text Preview — ዘፍጥረት ምዕራፍ 1 (NASV) — መጀመሪያ & Spoken Audio
1. በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማያትንና ምድርን ፈጠረ።
2. ምድርም ቅርጽ የለሽና ባዶ ነበረች። የምድርን ጥልቅ ስፍራ ሁሉ ጨለማ ውጦት ነበር። የእግዚአብሔርም መንፈስ በውሆች ላይ ይረብብ ነበር።
3. እግዚአብሔርም፣ “ብርሃን ይሁን” አለ፤ ብርሃንም ሆነ።
4. እግዚአብሔርም ብርሃኑ መልካም እንደ ሆነ አየ፤ ብርሃኑንም ከጨለማው ለየ።
5. እግዚአብሔር ብርሃኑን “ቀን”፣ ጨለማውን ደግሞ “ሌሊት” ብሎ ጠራው። ማታም ሆነ፣ ጧትም ሆነ፤ አንደኛ ቀን።
Parallel Bible Study, Strong’s Concordance, 24kHz Audio & Offline Vault
Compare this passage side-by-side in up to 4 synchronized columns across NKJV, KJV, BSB, Original Hebrew (WLC), Koine Greek (Textus Receptus), Asante Twi (Twerɛ Kronkron), French, Spanish, German, and 35+ global languages on AduBible.org®. Tap any verse for Strong’s Exhaustive Concordance numbers, Matthew Henry & John Gill commentaries, 24kHz Neural Audio streaming, and 100% offline PWA access.